ለክትባት አመንቺዎች……. እናም ደጋፊዎች ጭዉዉት
“በኮቪድ ወቅት አርቲስቶች ይህን አስቸጋሪ ጊዜ እንድንረዳ እንዲረዱን ማድረግ ትኩረታችን ነበር ፡፡ ስለዚህም ዶ/ር ፒተር ሴንተር ለክትባት ማመንታት
ፕሮጀክት ላይ ስለመስራት ሲያናግረን አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ነበረብን ምክንያቱም ይህ የክትባት ጉዳይ ጓደኛሞችን ፤ ቤተሰቦችን ብሎም ማህበረሰብን ሲለያይ እያየን ነዉ። እንደ አርቲስቶች ሰዎችን ወደ አንድ ለማምጣት እና የዚህን በሽታ መጥፎ አሉታዊ ተፅኖ በመከላከል የድርሻችንን ለመወጣት እንፈልጋለን፣ በህዝቡ መሃካል እየተፈጠሩ ያሉ መግባባት የመጡ ልዩነቶችና ክፍፍሎችን ማለት ነዉ፡፡
በክትባት በሚያመነቱ እና ክትባት ወዳጆች መካከል እያጋጠሙን ባሉ በሁለት ተቃራኒ ፅንፎች ጭዉዉት የሚሆን እና አስቸጋሪ አጋጣሚዎች ላይ ዕዉቀት እና መረዳትን ሊሰጥ የሚችል የህይወት ተሞክሮ ያላቸዉን አራት የተዉኔት ጭውውቶችን መድበናል፡፡
እነዚህንም ጭዉዉቶች አብዛኞቻችን እራሳችንን እንደምናገኝባቸዉ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን የተላበሱ ትያትር አድርገን ነዉ የምናያቸዉ፡፡
ከራስዎ ጋርም ሆነ በዙሪያዎ ካለ ሰዉ ጋር በሚወያዩበት ወቅት እኚህ አጫጭር ተዉኔቶች ይህን ጉዳይ በማስተዋል እና በዓፅኖት እንዲረዱት ያግዞታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡”
ሼሪይ ጄይ ዩን
አርቲስቲክ ዳይረክተር
በካ ዴል ሉፓ
ጄይ ዶጅ
አርቲስቲክ ዳይረክተር
በካ ዴል ሉፓ
ስለ ቦካ ዴል ሉፖ
የቦካ ዴል ሉፓ ተልዕኮ ለየት ያሉ ትዕይንቶችን ባልተለመዱ ቦታዎች መፍጠር ነዉ፡፡ድርጅቱ ለተደራሽነት የቆመ እና ተሳትፎን እና ግንዛቤን ለማስፋፋት
እንዲሁም ዘመናዊ ተዕይንቲችን በካናዳዉያን የባህል ብዝሃዊነት ዉስጥ የሚሰራ ነዉ፡፡በአርቲስቲክ ዳይሮክት ሼሪይ ጄይ ዩን እና አርቲስቲክ ፕሮድዩሰር
ጄይ ዶጅ እየተመራ ከምስረታዉ 1996 ጀምሮ ቦካ ዴል ሉፓ ከ 60 በላይ አዳዲስ ስራዎችን ፈጥሯል፡፡ ዝግጅቶቹ በሃገር እና አለም አቀፍ መድረክ ላይ
በመጓዝ የተዘጋጁ ሲሆን ድርጅቱ “ስላም” የተሰኘ ንቁ አርቲስት ማጎልበቻ ፕሮግራም ያዘጋጃል፡፡
ድርጅቱ ባሳለፋቸው ዘመናት የጃሲን የምርጥ ዲዛይን፣ ምርጥ ዝግጅት፣ ታላቅ ጥበባዊ ውጤት እና ምርጥ ትዕይንት፤ የፈጠራ ተቺዎች ምርጫ ሽልማት፣ የአልካን ጥበባዊ ትዕይንት ሽልማት እናም የፓትሪክ ኦኒል ሽልማትን የተጎናጸፈው እኚህን ለክትባት የሚያመነቱ እና ክትባት ወዳጆች መሃከል የሚደረግ ጭውውቶችን መነሻ በማድረግ ነበር።
ቦካዴልሉፖ.ኮም
If you have any thoughts or feedback on this website or the Dialogues, email us at info@bocadellupo.com